ብዙ ወገኖች ህውሀት እራሱ አማራ ብሎ የሰየመው ማህበረሰብ ጠላት ነው ብለው ያምናሉ። በእርግጥ በረጅም ዓመታት ካደረሰው ልናስበው ከሚከብደን ግፍና በደል አንጻር ትክክል ሊመስል ይችላል። እኔ ግን እንደዛ አላየውም። ለስልጣኑ ማራዘሚያ ሲል ህዝቦችን የመከፋፈያ መንገዱ እንደሆነ ነው የማስበው። ምክንያቱም ህውሀት ለስልጣኑ ማራዘሚያ ለክህደቱና ለዘራፊነቱ መደበቂያ እንጂ በፍጹም ወዳጅ ህዝብ የለውም። ይህ አሁን ያልተገለጸላቸው ኢትዮጵያዊያን (በተለይ ደግሞ የትግራዋይ ወገኖች) እግዜር እንዲገልጽላችው ጸሎቴ ነው።
ህውሀት ከለላ ሊያደርግላቸው በሚገባ ንጹሃን ሂወት ላይ የሚጫወት ብቸኛ የሀገራችን ድርጅት ነው። አሁን እየሆነ ያለው በሁሉም የህዝባችን ክፍል ላይ በተለያየ ጊዜ ሲያደርገው የኖረው ነው።
ሁላችንም በቃህ ልንለወ የሚገባን ወቅት ላይ ነን።
It is so painful that it becomes sympathizer for its own deed. Not once but throughout its existence.
It is time to say ENOUGH!
One final Thought: What ever you do to succeed,
Comments