Skip to main content

Posts

Showing posts with the label ጥምቀት 2013 ዓ.ም።

ጥምቀትን በምስል : Epiphany In Pictures!

11 ጥር 2013 ዓ.ም   ኢትዮጵያዊያን በዛሬው ዕለት የጥምቀት በዓልን እንደተለመደው በደመቀ ሁኔታ ሲያከብሩ ዉለዋል። በጎንደርና በላሊበላ እንዲሁም በሌሎች ከተሞች የበዓሉ አከባበር ከብዙ በጥቂቱ የሚከተለውን ይመስል ነበር።  ስለበአሉ የበለጠ ማወቅ ከፈለጉ የሚከተለውን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ። Ethiopians Celebrated Epiphany/Timket colorfully as expeted and below are sample pictures taken in the event.   Click the link below to read more about the holiday.  Link:   Ethiopia Prepares for Its Own Gena and Timket Celebrations ምስሎቹና ቪዲዎው ከሶሻል ሚዲያ ነው የተወሰዱት።