Skip to main content

Posts

Showing posts from 2021

Tele Birr Opens New Opportunities for Growth-Time to Shape the Business Mindset

  Slowly yet surely, innovation(digital) is taking ground in the Ethiopian market for real. Over the years, reliable and easily accessible payment option has been one of the real bottlenecks to translate innovation in to value especially for digital products and services. tele birr is here now as a real opportunity at Ethiopian youth’s disposal. The business environment has been in clear lack of innovations over the years due to the fact that there were not sufficient incentives to do so in the market place. As witnessed in neighboring countries, mobile money applications such as  tele birr  are real recipes for financial inclusion particularly to the rural mass of the Ethiopian population who would not otherwise be connected to any financial instruments for many years to come. As the financial inclusion fosters across the country as the result of the application of tele birr , increased and new demands emerge for products and services. With an innovative business mindset anchorin

እኔና የዘንድሮ ምርጫ (2013)

                                           እኔ እራሴ ለአቅመ ምርጫ ከደረስኩ ወዲህ የ 1997 ዓ፣ም ምርጫ ቢያንስ በሂደቱ ለእውነት የተጠጋ ይመስለኛል። ከ 1997 ዓም ምርጫ ወዲህ የተካሄዱት ምርጫዎች በአንጻሩ ምርጫዎች ይሁኑ ቅርጫዎች እስካሁን ማረጋገጫ የተገኘላቸው አይመስለኝም። የአሁኑስ ? በእኔ እምነት የዘንድሮው ምርጫ ደግሞ ያለ ወቅቱ የመጣና አስፈሪ ገጽታ ያዘለ ነው ። እኔ ስልጣን ቢኖረኝ እንዳይኖር የምፈልገው ዓይነት ምርጫ ነው። ለነገሩ ምርጫ በአጠቃላይ ባይኖሩ ወይም ባይፈጠሩ ከምመኛቸው ወሳኝ ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው እንደሆነ ካመንኩኝ ቆይቻለሁ። ምን ይደረጋል። አንዴ ተፈጥሯልና አብረን ልንኖር ግድ ይላል። በሌላው አለምም ቢሆን በምርጫ ምክንያት ስልጣን በፍጹም የማይገባቸው ግለሰቦችን እንዳየን የሩቅ ጊዜ ትዝታ አይደለም።  በየክልሎቹ   የሚደረገው   መፈናቀል   ከምርጫ ጋር የተያያዘ ቢሆንስ። ከህዳሴ ባሻገር የሆነ ሃይል እንደዚህ እንዲሆን ፈልጎ ቢሆንስ። ፖለቲካችን እንደሁ በተንኮል የተሞላ ነው። ለዛም ነው ከአወንታዊ መገለጫዎቹ ይልቅ አሉታዊ ገጾቹ ጎልተው የሚታዩኝ።  በእርግጥ በአሁኗ ኢትዮጵያ መምረጥም ይሁን አለመምረጥ ለነጋችን ዋስትና የለውም። ሆኖም ግን በሌሎች   ምርጫ   ከሚወሰንብን መርጠን የሚመጣውን መጋፈጥ የሚሻል ይመስለኛል። ቢያንስ  ሌ ሎችን ከምንወቅስ መርጠን ያሰብነው ባይሆን እንኳን ምርጫውን እንወቅሳለን።  እናም ጊዜው ሳያልፍ የምርጫ ካርድ አውጡ። ምን አልባት ወደመጨረሳው ቀልባችን የሚስብ ነገር እናገኝ ይ