የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ጊዜ ተጓዥ ነው። እድሜም እንዲሁ። አሁን ላይ ድሮ በሚባል ደረጃ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች እያለን በት/ቤታችን የሀገራችን ብሄራዊ መዝሙር ከልብ እንዘምር ነበር። የአጋጣሚ ጉዳይ ሆኖ እንደ እኔ ልጅ ( እንደተንኮለኞች ደግሞ አጭር) ስለነበርኩ ከፊት ስለምሰለፍ ብዙ ጊዜ ባንድራ የመስቀል እድል ነበረኝ። አለማየሁ ( ሌላኛው አጭር ) ካልቀደመኝ በስተቀር። ባንዲራ ሲወጣና ሲወርድ ልክ እንደ ቅዳሴ መጀመሪያ ሁሉም ባለበት ነበር የሚቆመው። በጣም የሚገርመው ሁለተኛ ደረጃ ት / ቤትን ከለቀቅሁ በኋላ የሀገሬን ብሄራዊ መዝሙር የመዘመርም ሆነ ባንዲራ የመስቀል አጋጣሚ ገጥሞኝ አለማወቁ ነው። አስቤውም አላውቅም። ቢያንስ ለምን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንዳልቀጠለ አላውቅም። በእርግጥ እንደማንኛውም የመንግስት ተቋም ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ወይም ባንዲራ ጠዋት ወጥቶ ማታ እንደሚወርድ አስታውሳለሁ። ብዙሃኑ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ማለትም ተማሪዎች ግን የስነስርዓቱ አካል አልነበርንም። ads Any Plan to Travel to Ethiopia , Book with Afro Experience Your Travel Guide in Ethiopia ምናልባትም የኢትዮጵያዊነት መንፈስን ማዳከሚያ ...
It is the 1st key step leading you where you want to go!